Loading...
Thumbnail Image
0
0

Share

Bibliographic managers

Citation

Abstract

ብዙ መረጃ በሌላቸው ቋንቋዎች ለዊክፒዲያ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሰዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመረዳት በዊኪፒዲያ መድረክ ውይይት የተደረገባቸውን መረጃዎች ለመተንተን የሚያስችለንን ጥናት አድርገናል፣ በትግርኛ ወይም በኦሮምኛ ወይም በአማርኛ ለመጻፍ የሞከሩ 14 ተሳታፊዎች አግኝተን አነጋግረናል፡፡ በዚህ ሁኔታ ባገኘነው ውጤት ላይ ተመስርተን አካታች የሆኑ ቴክኒዮሎጂዎችን ለመገንባት የሚያግዙ የዲዛይን ምክረ ሀሳቦችን በዚህ ፅሁፍ በተካተተ የግኝት መግለጫ አቅርበናል፡፡

Collections

Loading...
Unless otherwise noted, the license for the item is described as Attribution-NonCommercial-NoDerivates.