ለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች
| dc.contributor.author | ST Communications | |
| dc.date.accessioned | 2024-03-25T14:02:21Z | |
| dc.date.available | 2024-03-25T14:02:21Z | |
| dc.date.issued | 2023-10-02 | |
| dc.description | Amharic translation of DOI: 10.31730/osf.io/xq6jh | |
| dc.description.abstract | በደቡብ አፍሪካ የኤችአይቪ ካንሰር ማች ጥናት ከ15-24 ዓመት ያሉ ሰዎችን አካተናል፤ ከብሄራዊ የጤና ላብራቶሪ ሰርቪስ እና ከብሄራዊ ካንሰር ሬጅስትሪ ከኤችአይቪ ጋር በተያያዙ የላብራቶሪ ልኬቶች ሰፊ ስብስቦች ተገኝተዋል፡፡ በጣም ለተለመዱት የካንሰር አይነቶች የክስተት ምጥነቶችን አስልተናል፡፡ ወሲባዊ ግንኙነት፣ እድሜ፣ የቀን መቁጠሪያ አመትን እና የኮክስ ሞዴሎችን በመጠቀም የተሰላ የሲዲ4 የሴል ቁጥር እና የተስተካከሉ የአደጋ መጠኖች (የ.አ.መ) ከካንሰር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ገምግመናል፡፡ | |
| dc.description.provenance | Submitted by Louis Kalampa (louiekalampa@gmail.com) on 2024-03-25T14:02:21Z No. of bitstreams: 1 255a5047-06b5-402a-9390-45b82179ac69.pdf: 58937 bytes, checksum: 0c1dad1ccb04a4c4cd6632e1b11d1997 (MD5) | en |
| dc.description.provenance | Made available in DSpace on 2024-03-25T14:02:21Z (GMT). No. of bitstreams: 1 255a5047-06b5-402a-9390-45b82179ac69.pdf: 58937 bytes, checksum: 0c1dad1ccb04a4c4cd6632e1b11d1997 (MD5) Previous issue date: 2023-10-02 | en |
| dc.identifier.doi | https://doi.org/10.60763/africarxiv/1356 | |
| dc.identifier.uri | https://africarxiv.pubpub.org/pub/3pmu4xzw | |
| dc.language.iso | other | |
| dc.subject | የኤችአይቪ ካንሰር ማች | |
| dc.subject | ላብራቶሪ ሰርቪስ | |
| dc.subject | ክስተት ምጥነቶች | |
| dc.title | ለካንሰር የመጋለጥ አደጋቸው ከፍተኛ የሆነ አነስተኛ የሲዲ4 ቁጥር እና ኤችአይቪ ያለበቻው የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች |
